ተዋነይ ብሉይ የገዕዝ ቅኔያት ፍልስፍና ውርስ ትርጉም በኤፍሬም ሥዩም

ተዋነይ ብሉይ የገዕዝ ቅኔያት ፍልስፍና ውርስ ትርጉም በኤፍሬም ሥዩም

ተዋነይ ብሉይ የገዕዝ ቅኔያት ፍልስፍና ውርስ ትርጉም በኤፍሬም ሥዩም

  • Product Code: 0953-10008
  • Availability: 96
  • ETB59.00

  • Ex Tax: ETB52.00

ተዋነይ

ብሉይ የገዕዝ ቅኔያት ፍልስፍና ከቀደምት የኢትዮጵያ ነገሥታት እና ሊቃውንት 

የአማረኛ እና የገዕዝ ግጥሞች ስብስብ 

ቅድመ መቅድም 

የገዕዝ ቋንቋ መጠናት አለበት የሚሉ ድምጾች መሰማት ከጀመሩ ውለው አድረዋል።

ቋንቋውን ጠብቆ ከማቆየትና ለትውልድ ከማስተላልፍ አንጻር ያን ያህል የልብ የሚያደርስ ሥራ ተሠርቷል ባይባልም

ከተወሰኑ ዓመታት ወዲህ ተስፋ ሰጪ ሙከራዎች እየተደረጉ እንደ ሆነ አመላካች ነገሮች አሉ...........

- 2ኛ እትም

 - የገጾች ብዛት፤ 190


Write a review

Note: HTML is not translated!
    Bad           Good