ሳቤላ ( Amharic Edition) ትርጉም ኃይለ ሥላሴ መሐሪ

ሳቤላ ( Amharic Edition) ትርጉም ኃይለ ሥላሴ መሐሪ

ሳቤላ ( Amharic Edition) ትርጉም ኃይለ ሥላሴ መሐሪ

  • Product Code: 0953-10005
  • Availability: 8
  • ETB140.00

  • Ex Tax: ETB140.00

ሚሲዝ ሔንሪ ውድ

ኤለን ፕራይስ፣ እንደ አውሮጳውያን አቁጣጠር ጥር 17 ቀን 1814 ኢንግላንድ ውስጥ ውስተር ከተባለ ቦታ ተወለደች።

አባቷ ቶማስ ፕራይስ በዚሁ ቦታ ከአባቱ የወረሰው አንድ ከፍተኛ የእጅ ጓንት ፋብሪካ ነበረው።ኤለን ፕራይስ ግን  ባብዛኛው

የልጅነት ዘመኗ የናቷ የሚስዝ ኤልሳቤጥ ፕራይስ እናት ከሆነችው ሚስዝ ኤቫንስ ከተባለች አያቷ ጋር ትኖር ነበር..............

- ትርጉም ልበ-ወለድ መጽሃፍ 

- አራተኛው እትም 2012 ዓ.ም

- ለ5ኛ ጊዜ የታተመ

- ትርጉም ኃይለ ሥላሴ መሐሪ

- 448 የገጾች ብዛት ያሉት

ዋና አከፋፋይ ሀሁ የመጽሀፍት መደብር


Write a review

Note: HTML is not translated!
    Bad           Good