የህፃናት አመጋገብና የጤና አጠባበቅ መመሪያ

የህፃናት አመጋገብና የጤና አጠባበቅ መመሪያ

የህፃናት አመጋገብና የጤና አጠባበቅ መመሪያ

  • Product Code: 106110002
  • Availability: 99
  • ETB100.00

  • Ex Tax: ETB87.00

የህፃናት አመጋገብ ና የጤና አጠባበቅ መመሪያ (0-2 ዓመት)

በ 5 የተለያዪ ምዕራፎችና በ94 ገፅ የተዘጋጀ  የህፃናት አመጋገብ ና የጤና አጠባበቅ መመሪያ

መግቢያ

ተገቢ የአመጋገብ ስርዓት በተለይ ለህፃናት ክተፀነሱበት ቀን እስከ ሁለት ዓመት በመጀመሪያዎቹ 1000 ቀናት ውስጥ

ለአካላዊና አይምሮአዊ እድገት ከፍተኛ አስተዋፆ አለው:: የእናት ጡት ወተት ለህፃናት ጡት ወተት ለህፃናት በተለይ እስከ 6 ወር

ያለ ምንም ተጨማሪ ምግብ አስፈላጊና በቂ የሆነ ምግብ ነው ::

ከወሊድ በመጀመሪያው አንድ ሰአት ውስጥ ጡት ማጥባት ማህፀን ወደ ቦታው እንዲመለስ ከማገዙም በላይ ከወሊድ በኋላ

የሚከሠተዉን................. 

ስጦታቸውን እንስጣቸው

የገፅ ብዛት:94

ፀሀፊ: እምነቴ ድልነሳ ዘዉዴ(እናት)

Write a review

Note: HTML is not translated!
    Bad           Good