የደንበኞች አያያዝ ዘዴ (Amharic Edition) በ ሥዩም ገብረመድህን ሐሰን

የደንበኞች አያያዝ ዘዴ (Amharic Edition) በ ሥዩም ገብረመድህን ሐሰን

የደንበኞች አያያዝ ዘዴ (Amharic Edition) በ ሥዩም ገብረመድህን ሐሰን

  • Product Code: 0953-10010
  • Availability: 9
  • ETB98.00

  • Ex Tax: ETB98.00

የደንበኞች አያያዝ ዘዴ (Amharic Edition) በ ሥዩም ገብረመድህን ሐሰን 

- ለውጤታማ የንግድ ሥራ

መግቢያ 

ይህ መጽሐፍ በመካከለኛና በከፍተኛ ደረጃ ላሉ የንግድ ድርጅቶች ይበልጥ ጠቃሚ ቢሆንም፣

በደንበኞች አያያዝ ዘዴ ላይ የሚያወናቸው መሠረታዊ ሃሳቦች ግን ለትናንሽ የንግድ ሱቆችና ሻይ ቤቶች ሳይቀር ፋይዳ እንዳለው ይታመናል።

- ስለ ጽሃፊው ፤ ሥዩም ገብረመድህን ሐሰን በቀዳማዊ ኅይለሥላሴ ዩኒቨርስቲ፣

የንግድ አስተዳደር ኮሌጅ ምሩቅ ሲሆን፣

ከሃያ ሶስት ዓመታት በላይ በሼል ኢትዮጵያ ሊሚትድ መስሪያ ቤት በሽያጭ ክፍል ውስጥ የሠራና፣

ከዚያ በኋላ ሕይወቱ እስካለፈበት ሐምሌ 14 ቀን 2010 ዓ.ም ድረስ በግል ንግድ ሥራ ላይ ተሰማርቶ ይሰራ ነበር።

ሁለተኛ ዕትም 2012ዓ.ም

- የገጹ ብዛት፤ 210

Write a review

Note: HTML is not translated!
    Bad           Good