መንገድ ላይ/ On the Rode (Amharic Comic Book)-Part 2
መንገድ ላይ/ On the Rode (Amharic Comic Book)-Part 2
- Product Code: 121910004
- Availability: 98
-
ETB200.00
- Ex Tax: ETB200.00
ክፍል ሁለት
በጥንታዊቷ ኢትዮዽያ አስገራሚው ጉዞ አንደቀጠለ ነው…
መንገዱ ላይ ሆነው የምንወዳቸውገፀ ገህርያቶችን በወንበዴወች እየተጠቃ ያለ ልጂ አጋጠማቸው። ያለ ምንም ማመንታት ልጁን ከወንበዴዎች ያድኑታል፤ በዚህም ምክንያት የልጁ መኖሪያ መንደር ከባድ አደጋ ላይ ሊወድቅ ሆነ:: ጀግኖቻችን አሁን አጣብቂኝ ውስጥ ገብተዋል ፣ መቆየት እና የመንደሩን ደህንነት ማረጋገጥ ወይንስ ጉዟቸውን መቀጠል ?
On
their first halt on the road, our beloved characters encounter a young boy
attacked by bandits. They rescue him without hesitation but the bandits still
lurk and the young boy's village might be in grave danger. Our heroes are now
faced with a dilemma; should they stay and assure the security of the village
or keep on their journey?
Amharic Edition Color print
Writer: Yared Grima
Page: 30