ተረት ለወላጆች!
ተረት ለወላጆች! (በእምነቴ ድልነሳ ዘዉዴ)
መታዘዝ፣ ታማኝነት፣ ሰዓትአክባሪነት፣ ጎደኝነት፣ ልግስና ፣መታዘዝ፣ ፍቅር፣ ልግስና ፣ ንፅህና ፣ጥረት.........
እያንዳንዱ ታሪክ አጠር ያለ እና ለማስታወስ ቀላል ነው::ተረቶቹ በልጆቻችን ላይ ተገቢ ያልሆኑ ባህሪያት በመለየት ለማስተማር አስፈላጊ የሆነውን
መልካም ባህሪለመቅረፅ እና ለማሻሻል ዘለቄታዊ መፍትሄ ለማምጣት ያስችላል::
መግቢያ
የትረካ ጽሑፍ ወይም ተረት አንዱ የትምህርት እና የቤተሰብ ማበልፀጊያ ነው:: .............
የገፅ ብዛት: 109
ፀሀፊ እምነቴ ድልነሳ ዘዉዴ (እናት)