ጳውሎስ ኞኞ 1926-1984 ( በደረጀ ትዕዛዙ)

ጳውሎስ ኞኞ 1926-1984 ( በደረጀ ትዕዛዙ)

ጳውሎስ ኞኞ 1926-1984 ( በደረጀ ትዕዛዙ)

  • Product Code: 095410033
  • Availability: 2
  • ETB431.00

  • Ex Tax: ETB431.00

ጳውሎስ ኞኞ 1926-1984 ( በደረጀ ትዕዛዙ)

የጳውሎስ ኞኞ የህይወት ታሪክ

አንጋፋው ጋዜጠኛ፣ ደራሲና የታሪክ ተመራማሪ ጳውሎስ ኞኞ ከግሪካዊው መርከበኛ ኞኞና ከኢትዮጵያዊቷ ወይዘሮ ትበልጫለሽ አንዳርጌ ኅዳር 11 ቀን 1926 .  ቁልቢ ገብርኤል አካባቢ ተወለዱ። በልጅነቱ እጅግ መልከመልካም ስለነበረ እናቱ ያወጡለት የመጀመሪያ ስሙ

አማረየሚል ነበር። በኋላ የበኩር ስሙን በመጽሐፍ ቅዱሱ ጳውሎስ ተኩት።

ጳውሎስ ትምህርቱን የተከታተለው እስከ አራተኛ ክፍል ድረስ ብቻ ነበር። ነገር ግን በተፈጥሮ የታደለውን የማንበብ፣ የመጠየቅና የመመራመር ተሰጥኦ በሚገባ በመጠቀም ራሱን በራሱ አስተምሮ በትምህርት ገፍተው ከፍተኛ ደረጃ ላይ ከደረሱት በላይ ለአገርና ለወገን የሚጠቅም ስራ ማበርከት ችሏል።

ጳውሎስ የታሪክ ድርሳናትን በመመርመር በርካታ የታሪክ መጽሐፍትን ጽፏል :: ልቦናውን በማንቃት የጻፋቸውን የፈጠራ ጽሁፎችንም ማሳተም ችሏል። የሴቶች አምባ፣ አጤ ምኒልክ አጤ ቴዎድሮስ አስደናቂ ታሪኮች የኢትዮጵያና የጣሊያን ጦርነት፣ አራዳው ታደሰ የኔዎቹ ገረዶች የጌታቸው ሚስቶች ምስቅልቅል፣ እንቆቅልሽ ከውጭ ሀገራት የተፃፃፏቸው ደብዳቤዎች፣ አጤ ምኒልክ በሀገር ውስጥ የተፃፃፏቸው ደብዳቤዎች፣ እውቀትና ሌሎች መጽሐፍቶችን አሳትሞ ለአንባቢያን ያቀረባቸው ናቸው

የገፅ ብዛት_ 308

አዘጋጅ ደረጀ ትዕዛዙ






Write a review

Note: HTML is not translated!
    Bad           Good