የህፃናት አመጋገብና የጤና አጠባበቅ መመሪያ
የህፃናት አመጋገብ ና የጤና አጠባበቅ መመሪያ (0-2 ዓመት)
በ 5 የተለያዪ ምዕራፎችና በ94 ገፅ የተዘጋጀ የህፃናት
አመጋገብ ና የጤና አጠባበቅ መመሪያ
መግቢያ
ተገቢ የአመጋገብ ስርዓት በተለይ ለህፃናት ክተፀነሱበት ቀን እስከ ሁለት ዓመት በመጀመሪያዎቹ 1000 ቀናት ውስጥ
ለአካላዊና አይምሮአዊ እድገት ከፍተኛ አስተዋፆ አለው:: የእናት ጡት ወተት ለህፃናት ጡት ወተት ለህፃናት በተለይ እስከ
6 ወር
ያለ ምንም ተጨማሪ ምግብ አስፈላጊና በቂ የሆነ ምግብ ነው ::
ከወሊድ በመጀመሪያው አንድ ሰአት ውስጥ ጡት ማጥባት ማህፀን ወደ ቦታው እንዲመለስ ከማገዙም በላይ ከወሊድ በኋላ
የሚከሠተዉን.................
ስጦታቸውን እንስጣቸው
የገፅ ብዛት:94
ፀሀፊ: እምነቴ ድልነሳ ዘዉዴ(እናት)