ከእውቀት ነፃ ሰዎች (Ameharic Edition) በእያሱ ገብረ መስቀል

ከእውቀት ነፃ ሰዎች (Ameharic Edition) በእያሱ ገብረ መስቀል

ከእውቀት ነፃ ሰዎች (Ameharic Edition) በእያሱ ገብረ መስቀል

  • Product Code: 0953-10018
  • Availability: 97
  • ETB59.00

  • Ex Tax: ETB59.00

ከእውቀት ነፃ ሰዎች (Ameharic Edition) በእያሱ ገብረ መስቀል

የማሀበራዊ አውቀት ፍልስፍና

እዚህ ነፃነት ውስጥ እራሳችሁን ፈልጉ ስታገኙ ተፀፀቱ ስታጡት ግን ተደሰቱ

ለሚገቡም ለማይገቡም

ከሀሳቡ ጥቅል ገፅታና ውስብስብትነ የ የተነሳ ብዙዎች "እውቀት" በሚል ስያሜ በቆመ ነገር ላይ እንኳን የተረዱትን የገባቸውን ለመፃፍ ቀርቶ በአደባባይ ለመናገር እንደማይደፍሩ ይነገራል::

ጥቂት የእውቀት ብዥታዎች

የገዘፈ አካልና ጭንቅላት ያለው ሁሉ አዋቂ ነውን?

ያማረ ልብስ የለበሰ ሁሉ አዋቂ ነውን?

ባለጠጋ ሁሉ አዋቂ ነውን?

ታይታን የሚያበዛ ሁሉ አዋቂ ነውን?.......

163 ገፆች

በእያሱ ገብረ መስቀል

Write a review

Note: HTML is not translated!
    Bad           Good