የታፉኙ ማስታወሻ (Amharic edition) በአንዳርጋቸው ጽጌ

የታፉኙ ማስታወሻ (Amharic edition) በአንዳርጋቸው ጽጌ

የታፉኙ ማስታወሻ (Amharic edition) በአንዳርጋቸው ጽጌ

  • Product Code: 0954-10010
  • Availability: 9
  • ETB239.00

  • Ex Tax: ETB239.00

የታፉኙ ማስታወሻ (Amharic edition) በአንዳርጋቸው ጽጌ

የፓለቲካ ፍልስፍና ይዘት ያለው መጽሀፍ

የአቶ አንዳርጋቸው ጽጌን የእገታ እና የእስር ዘመናት የሚዳስስ ጽሀፍ

ክፍሉ መስኮት የለውም፡፡ በአንድ በኩል ያለው ግድግዳ ጣሪያው ጥግ ጠባብ ቀዳዳ ተበጅቶለታል፡፡ ቀዳዳው እኔ መድረስ ከማልችለበት ከፍ ያለ ቦታ ላይ የተቦረቦረ ነው፡፡ በመሆኑም ወደ ውጭ ማየት አልችልም፡፡ ጭል ጭል የምትለው የፀሐይ ብርሃን የምትገባው በዚህ ቀዳዳ ነው፡፡ መንጋቱንና መምሸቱን የማውቀው በዚህ ቀዳዳ ከማየው የብርሃን መጠን ነው፡፡በተረፈ በታሰርኩበት ክፍል ቀንና ማታ፣ ሃያ አራት ሰዓት ሙሉ የማይጠፋ የኤሌክትሪክ ብርሃን አለው፡፡ ከዚህ ብርሃን እረፍት የማገኘው መብራት ሲቋረጥ ብቻ ነው:

ጸሀፊ አንዳርጋቸው ጽጌ

ገጾች ብዛት - 308

አርታኢ ዶዮ አሳታሚዎች

Write a review

Note: HTML is not translated!
    Bad           Good