ያጣነው (Amharic edition) በመቅድም ገረመው

ያጣነው (Amharic edition)  በመቅድም ገረመው

ያጣነው (Amharic edition) በመቅድም ገረመው

  • ETB246.00

  • Ex Tax: ETB246.00

ያጣነው (Amharic edition)  በመቅድም ገረመው

ብዙ አጥተናል ይላሉ። ከልብ ሰርተው ለማግኘትም መንገዱ ጠፍቶብባችው ሃዘናችውን በጭንቀት ይገልፁታል።

ያጣነውን ያሳጣን የነፍሳችን ጠላት ከየት የመጣ ነው? ለሕሊናችን ጀርባ አሰጥቶ፥ ልቦናችንን እየነጠቀ በባዶነት እንድንንከላወስ የፈረደብን ማነው? ስብዕናን አዛንፎ፥ ተፈጥሮን አስረስቶ፥

ማንነትን አቃውሶ በዘፈቀደ እንድንኖር በማድረግ የሰውነት አቅማችንን ያመነመነብን ምንድነው? ይህ መጽሐፍ፥ የማጣትን ጉደጓድ እንዳይከፈት አድርገን የምንደፍንበትን መንገድ የሚያሳይ ነው። ሰውነታችንን ገምግመን አኗኗራችንን የምንከረክምበት መሳሪያ የሚሆን ነው።

በጥላቻ እየተገነቡ በፍቅር ማየት የሚከብድ ነው። በጨለምተኝነት እየተሰሩ በብርሃን መመላለስ የማይቻል ነው። በዛሬያችን በተሟላ መልኩ መስራት አቅቶን፥ መግባባት ተስኖን ነገን ማሳመር የማይታሰብ ነው። ሰው ነንና በመከባበር መኖር ሲሳነን፥ በመናናቅ ተገፋፍተን ፍቅርን እናጣለን።


በሰባት   ምዕራፎች ተከፋፍሎ የቀረበ

የገፅ ብዛት ፡ 221

 

Write a review

Note: HTML is not translated!
    Bad           Good