የኦሮማራ ወግ( Amharic Edition) በ ተፈሪ ብዙአየሁ ዶርሲስ (ዶ/ር)

የኦሮማራ ወግ( Amharic Edition) በ ተፈሪ ብዙአየሁ ዶርሲስ (ዶ/ር)

የኦሮማራ ወግ( Amharic Edition) በ ተፈሪ ብዙአየሁ ዶርሲስ (ዶ/ር)

  • Product Code: 0953-10016
  • Availability: 45
  • ETB70.00

  • Ex Tax: ETB70.00

በብርሃን ጨረር ውስጥ ማየት መቻል!

ለምን፣ ምን፣ እንዴት፣ መቼ፣ የት፣ ማንን፣ ምኑን? የሚሉ  ሰባቱ የህይዎት አስገራሚ ጥያቄዎች ሁሌም መልስ ይሻሉ።

ለእነዚህ ሰባቱ የህይወት አስገራሚ ጥያቄዎች መልስ ለማግኘት መጽሃፍ ሳነብ ከዚህኛው መጽሃፍ ይህንን አገኘሁ። ........

የፖለቲካ ይዘት ያለው መጽሃፍ።

About Author

ተፈሪ ብዙአየሁ ዶርሲስ( ዶ/ር) ጻሃፊ፣ የንግድ እና የማህበራዊ ህይወት አማካሪ፣ ተመራማሪ እና የትምህርት ባለሙያ ናቸው። 

የትምሀርት ዝግጅታቸው የመጀመሪያ ዲግሪ በፊዚክስ፤ ሁለተኛ ዲግሪአችው፡ በስርአተ ትምህርት እና ማስተማር ዘዴ እና በማስተርስ ኦፍ ቢዝነስ አድሚንትሬሽን፤ የሶስተኛ ዲግሪአቸው በስርአተ ትምህርት እና ዳይዳክቲክስ ነው።

Format; Amharic Edition

Author;  ተፈሪ ብዙአየሁ ዶርሲስ (ዶ/ር)

የገጾች ብዛት፣ 212 



Write a review

Note: HTML is not translated!
    Bad           Good