ጎንደርን ፍለጋ (Gondern Filega) (የጉዞ ማስታወሻ) (Amharic Edition) By Henok Seyume

ጎንደርን ፍለጋ (Gondern Filega) (የጉዞ ማስታወሻ) (Amharic Edition)   By Henok Seyume

ጎንደርን ፍለጋ (Gondern Filega) (የጉዞ ማስታወሻ) (Amharic Edition) By Henok Seyume

  • Product Code: 0953-10006
  • Availability: 12
  • ETB88.00

  • Ex Tax: ETB88.00

ጎንደርን ፍለጋ (Gondern Filega) (የጉዞ ማስታወሻ) (Amharic Edition)

By Henok Seyume

በጋዜጠኛ ሄኖክ ስዩም የተጻፈ ጎንደርን ፍለጋ( የጉዞ ማስታወሻ) መጽሐፍ

ጎንደርን ፍለጋ መጽሀፍ ጋዜጠኛዉ በተለያየ አካባቢዎች ባደረጋቸዉ ጉዞዎች የሰማቸዉን ያያቸዉን ታሪኮች አጣርቶ ያስቀመጠበት ነዉ፡፡

ይህየጉዞ  ማስታወሻ ከስምንት አመታት በላይ የተደረጉ ጉዞዎች ስብስብ ነዉ :: ጎንደር ለመፈለግና ለማሰስ የተደረገ ጉዞ ያበረከተው አስተዋጽኦ እንጂ ስለ ጎንደር ለመጻፋ የተደረገ ጉዞ ዉጤትና ሪፓርት አይደለም::

በመጽሀፉ ዉስጥ ጎንደርን ፍለጋ በደጃዝማች አያሌዉ ዳና (አያሌዉ ሞኙ ሰዉ አማኙ )፤ደርሰጌ ማርያም ጃናሞራ እና የጻና ቂርቆስ ጉዳዮች ይገኙበታል፡፡

ይህ በአሥር ምዕራፎች የተከፋፈለና አሥራ ሰባት ታሪኮችን 244 ገጾች ይዟል፡፡

በውስጡም ናበጋን በበጋ በሚል ወደ አለቃ ገብረሃና የትውልድ ቀዬ የተደረገ ጉዞ፣ ከደጃዝማች አያሌው ብሩ (አያሌው ሞኙየትውልድ ቀዬ እስከ የጦር ጀብዱ ሜዳው እየተጓዘ ታላቁን ሰው የሚተርክ ታሪክና ጉዞ የተጣመረበት ማስታወሻ፣ የኢማም አህመድ (የግራኝ መሐመድሠራዊት ያላጠፋቸው የጎንደር ገዳማትን የሚዳስስ ይልቁንም ግራኝ ለቤተክርስቲያን የሰጠውን ስጦታ የተመለከተ እና ሌሎች  አካቷል፡፡

የደራሲው ቀደምት ስራዎች : የመንገድ በረከት የጉዞ ማስታወሻ  ወደ ደቡብ ምዕራብ ትዮጵያ

አሳታሚና አከፋፋይ ሀሁ መጽሐፍት መደብር

Write a review

Note: HTML is not translated!
    Bad           Good